ሩሲያ ገንቢ የውጭ ፖሊሲን ትከተላለች ሲሉ ፑቲን ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ሩሲያ ገንቢ የውጭ ፖሊሲን ትከተላለች ሲሉ ፑቲን ተናገሩ የሩሲያው ፕሬዝዳንት የ28 አዲስ የውጭ ሀገራት አምባሳደሮች የሹመት ደብዳቤ ሲቀበሉ የሰጧቸው ተጨማሪ መግለጫዎች፦ ▫ሞስኮ ህጋዊ ካልሆኑ ማዕቀቦች እና እገዳዎች ውጪ ፍትሃዊ የዓለም አቀፍ ግንኙነት ስርዓት መመስረትን ትደግፋለች። ▫ሩሲያ ላይ ስትራቴጅካዊ ሽንፈት ለመቀናጀት የሚደረገው ሙከራ ከእውነታ የራቀ ነው። ▫ብሪክስ በዓለም ያለው ሚና እና ተሰሚነት ተጠናክሮ ቀጥሏል። ▫የብሪክስ አጋሮች የዩክሬንን ግጭት ለመፍታት ለሚያደርጉት ጥረት ሩሲያ ታደንቃለች። ▫ሞስኮ ከሁሉም ሀገራት ጋር እኩል እና የጋራ ተጠቃሚነት ላለው ትብብር በሯ ክፍት ነው። ▫የእስራኤል እና የፍልስጤም ግጭት ወደ ከፋ ጦርነት እንዳይቀየር ሩሲያ ንቁ ጥረቶችን እያደረገች ነው።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0