ሩሲያ ገንቢ የውጭ ፖሊሲን ትከተላለች ሲሉ ፑቲን ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ሩሲያ ገንቢ የውጭ ፖሊሲን ትከተላለች ሲሉ ፑቲን ተናገሩ ሞስኮ ሕጋዊ ካልሆነ ማዕቀብ እና እገዳ ውጪ፤ ፍትሃዊ ዓለም አቀፋዊ ስርዓት ምስረታን ትደግፋለች ሲሉ፤ ለ28 አዲስ የውጭ ሀገር አምባሳደሮች የሹመት ደብዳቤ በተቀበሉት ሥነ-ሥርዓት ላይ ተናግረዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0