ህንድ ፣ ቻይና ፣ ሩሲያ እና የአፍሪካ ሀገሮች ለሚቀጥለው አስር አመት የአለም ኢኮኖሚ መሪዎች ይሆናሉ የሩስያ ባለስልጣን

ሰብስክራይብ
  ህንድ ፣ ቻይና ፣ ሩሲያ እና የአፍሪካ ሀገሮች ለሚቀጥለው አስር አመት የአለም ኢኮኖሚ መሪዎች ይሆናሉ የሩስያ ባለስልጣን "የትኞቹ የአለም ሀገራት ናቸው የአለምን በሚቀጥለው አስር አመት የሚመሩት። እንደምናየው በህንድ 23 ሚሊዮን ልጆች ተወልደዋል። ከተማነት በ35 በመቶ አድጓል። የህንድ እድገት መቆሚያ የሌለው ከቻይና ያለፈችበት እና ሩሲያም ከረጅም ጊዜ በፊት ያለፈችበት ነው። " ይንን ያሉት የሩስያ ፕሬዝዳንት አስተዳደር ምክትል ሀላፊ ማክሲም ኦረይሺኪን  "የወደፊቱን መፍጠር " በሚል በመካሄድ ላይ ባለው ሲምፖዝየም ነው።ኦረይሺኪን ጨምረው አፍሪካ ያሉ ፈጣን እድገት እያሰመዘገቡ ያሉትን ሀገሮች ጥቅሰዋል። ኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ እንደምሳሌ የጠቀሱ ሲሆን ፤ የሀገራቱ ከፍተኛ የህዝብ ቁጥር የአለምን ኢኮኖሚ አንቀሳቃሽ ነው ብለዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0