የሩሲያን ጦር ያገዘዉ አሜሪካዊው ዳንኤል ማርቲንዴል የፖለቲካ ጥገኝነት ጥያቄው ሂደት መጀመሩን አሳወቀ የሩስያን ጦር መረጃ በማቀበል ሲያግዝ የቆየው ማርቲንዴል " ይሄ የተወሰነ ጉዳይ ነው " በማለት የጥገኝነት ጥያቄው መፍትሄ እያገኘ እንደሆነ እንደሚያምን ተናግሯል። በጦርነቱ ወቅት ማለትም በየካቲት 2022, ዪክሬን በተቆጣጠረችው የዶንባስ ግዛት ውሰጥ የነበረው ዳንኤል የዩክሬን የተቀናጀ የጦር እንቅስቃሴ ለሩስያ ሀይሎች ሲያቀብል ቆይቷል። ለሁለት አመታት ያህል መረጃዎችን ሲያቀበል የቆየው ማርቲንዴል የሩሲያ ሀይሎች ባካሄዱት የቀናጀ ኦፕሬሽን ከጠላት ወረዳ ነፃ ወጥቷል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያን ጦር ያገዘዉ አሜሪካዊው ዳንኤል ማርቲንዴል የፖለቲካ ጥገኝነት ጥያቄው ሂደት መጀመሩን አሳወቀ
የሩሲያን ጦር ያገዘዉ አሜሪካዊው ዳንኤል ማርቲንዴል የፖለቲካ ጥገኝነት ጥያቄው ሂደት መጀመሩን አሳወቀ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያን ጦር ያገዘዉ አሜሪካዊው ዳንኤል ማርቲንዴል የፖለቲካ ጥገኝነት ጥያቄው ሂደት መጀመሩን አሳወቀ የሩስያን ጦር መረጃ በማቀበል ሲያግዝ የቆየው ማርቲንዴል " ይሄ የተወሰነ ጉዳይ ነው " በማለት የጥገኝነት ጥያቄው መፍትሄ እያገኘ እንደሆነ... 04.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-04T16:10+0300
2024-11-04T16:10+0300
2024-11-04T16:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያን ጦር ያገዘዉ አሜሪካዊው ዳንኤል ማርቲንዴል የፖለቲካ ጥገኝነት ጥያቄው ሂደት መጀመሩን አሳወቀ
16:10 04.11.2024 (የተሻሻለ: 16:44 04.11.2024)
ሰብስክራይብ