ማንነታቸው ያለታወቀ አጥቂዎች በሶማሊያ የአሜሪካና ዪናይትድ ኪንግደም ኤምባሲዎች በሚገኙበት አካባቢ የሞርታር ጥቃት ፈጸሙየሞርታር ጥቃቱ፤ የአሜሪካ እና የዩናይትድ ኮንግደም ኤምባሲዎች፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ተልዕኮ እና በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የሽግግር ተልዕኮ አትሚስ ዋና መስሪያ ቤቶች የሚገኙበትን የሞቃዲሾ ሃላን አካባቢን ኢላማ ያደረገ መሆኑን ሶማሊ ጋርዲያን ዘግቧል።በጥቃቱ ሰለ ደረሰው ጉዳይ እስካሁን የታወቀ ነገር ባይኖርም በማህበራዊ ሚዲያ እየተሰራጩ ያሉት ምስሎች ከባድ ጉዳት መድረሱን አመላክተዋል።መረጃዎች እዳመላከቱት ከሆነ ጥቃቱ የተፈፀመው በአሸባሪው ቡድን *አልሸባብ ታጣቂዎች ነው።በኤክስ ማህበራዊ ትስስር ገጹ ባወጣው መግለጫ የሽብር ጥቃት መፈጸሙን በመግለጽ ድርጊቱን አወግዟል። ይሁን እንጂ ተጨማሪ መረጃ አልሰጠም።* ይህ አሸባሪ ድርጅት በሩሲያ እና በሌሎች በርካታ አገራት ታግዷል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ማንነታቸው ያለታወቀ አጥቂዎች በሶማሊያ የአሜሪካና ዪናይትድ ኪንግደም ኤምባሲዎች በሚገኙበት አካባቢ የሞርታር ጥቃት ፈጸሙ
ማንነታቸው ያለታወቀ አጥቂዎች በሶማሊያ የአሜሪካና ዪናይትድ ኪንግደም ኤምባሲዎች በሚገኙበት አካባቢ የሞርታር ጥቃት ፈጸሙ
Sputnik አፍሪካ
ማንነታቸው ያለታወቀ አጥቂዎች በሶማሊያ የአሜሪካና ዪናይትድ ኪንግደም ኤምባሲዎች በሚገኙበት አካባቢ የሞርታር ጥቃት ፈጸሙየሞርታር ጥቃቱ፤ የአሜሪካ እና የዩናይትድ ኮንግደም ኤምባሲዎች፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ተልዕኮ እና በሶማሊያ የአፍሪካ... 04.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-04T14:50+0300
2024-11-04T14:50+0300
2024-11-04T15:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ማንነታቸው ያለታወቀ አጥቂዎች በሶማሊያ የአሜሪካና ዪናይትድ ኪንግደም ኤምባሲዎች በሚገኙበት አካባቢ የሞርታር ጥቃት ፈጸሙ
14:50 04.11.2024 (የተሻሻለ: 15:04 04.11.2024)
ሰብስክራይብ