የሩሲያ እና የዙምባቤ ጂኦሎጂስቶች ለመጀመሪያ ጊዜ የጋራ ፍለጋ ማድረጋቸው ተዘገበ

ሰብስክራይብ
  የሩሲያ እና የዙምባቤ ጂኦሎጂስቶች ለመጀመሪያ ጊዜ የጋራ ፍለጋ ማድረጋቸው ተዘገበ" ከዙምባቤ ዩንቨርስቲ ከተወጣጡ መምህራን እና ተማሪዎች ጋር በመሆን የኛ ጂኦሎጂስቶቸ ጨምረን ማጎዲ በተባለው ስፍራ የ ድንጋይ ናሙናዎችን ለይተናል፡፡"  ይህንን ያሉት በሰርጌዬ ኦርድሀንኪድስ ስም በተሰየመው የሩስያ የመንግስት ዩንቨርሲቲ የጂኦሎጂ ዲፓርትመንት ሀላፊ የሆኑት ሼቫልታ ታግሮፋ ለሩሲያው የዜና አወታር በሰጡት መጠየቅ ነው። በሰሜን ምዕራብ ዚምባብዌ የሚገኘውን የማጎንዲ አርኪዎሎጂካል ስፈራን ማጥናት ያስፈለገው በአፍሪካ ወስጥ ስላለው የምድር ዝግመተ ለውጥ ሂደትን አስመልክቶ መረጃ ለመሰብሰብ ነው፡፡ ቡድኑ የተለያዩ የድንጋይ ናሙናዎችን የስበሰብ ሲሆን ፤ በዚህም የተወሰኑ የፓሊዩንቶሎጂ ግኝቶች በጥንት ጊዜ የነበረዉን የአየር ንብረት ሁኔታ እና በስነ ምህዳሩ ላይ የነበረውን ተጽእኖ ለማጠቃለል የሚያግዝ ነው በማለት ታግሮፋ  ጭምረው ተናግረዋል።ይህ ፍለጋ በዙምባብዌ ዩንቨርስቲ ውሰጥ ኢኮጂኦሰካን 1 እና 2 የተባሉ  የአካባቢ ጥበቃ ክትትል ጣቢያዎቸ  በራሽያው ዩንቨርስቲ ተመራማሪዎች እንዲቋቋም ሆኗል።"የተቋቋሙት የአካባቢ ክትትል ጣቢያዎች በሁለቱ ዩንቨርስቲዎች የሚሰራውን ሳይንሳዊ ስራ በማሳደግ ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ። ይህንን ፕሮጀክት ለመስራት የሁለቱ ዩንቨርስቲዎች ተመራማሪዎች መጣመራቸው ትልቅ ነገር ነው።" ፓውል ማኩሪራ የዙምባቡዌ ዩንቨርስቲ ምክትል ፕሬዝዳንትዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0