የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ለመሆን በፉክክር ላይ ያለችው ካማላ ሀሪስ አሁን ድረስ የምርጫ ፕሮግራሟን በትክክል አለመረዳቷን የሩሲያው ኤክስፐርት ተናገሩ የሪፑብሊካኑ እጩ የሆኑት ዶናልድ ትራምፕ በኩላቸው ፕሮግራማቸውን በትክክል እንደሚያውቁ እና ይህም በምርጫው ላይ የተሻለ እድል ሊኖራቸው ይችላል ብለው ለስፑትኒክ የተናገሩት በሩሲያ የላቀ ጥናት የኢኮኖሚክስ ትምህርት ክፍል ተመራማሪ ዲሜትሪ ሱስሉፍ ናቸው ።በትምህርት ተቋሙ የአውሮፓያውያን እና አለምአቀፍ ጥናቶች ክፍል ምክትል ሀላፊ የሆኑት ኤክስፐርቱ ጨምረው ፦ የዲሞክራቶች እጩ የሆኑት ካማላ የሚናገሩት ስለሌላቸው እና ነፃ የሆነ ውይይት ማድረግ ስለማይችሉ ራሳቸውን ከሚዲያ እያሸሹ ነው ብለዋል። የፕሬዝዳንት ጆን ባይደን አስተዳደር ውድቀቶች እና ስህተቶች የእርሷም እንደሆኑ ማብራራት አትችልም ብለዋል ኤክስፐርቱ ጨምረው ።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ለመሆን በፉክክር ላይ ያለችው ካማላ ሀሪስ አሁን ድረስ የምርጫ ፕሮግራሟን በትክክል አለመረዳቷን የሩሲያው ኤክስፐርት ተናገሩ
የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ለመሆን በፉክክር ላይ ያለችው ካማላ ሀሪስ አሁን ድረስ የምርጫ ፕሮግራሟን በትክክል አለመረዳቷን የሩሲያው ኤክስፐርት ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ለመሆን በፉክክር ላይ ያለችው ካማላ ሀሪስ አሁን ድረስ የምርጫ ፕሮግራሟን በትክክል አለመረዳቷን የሩሲያው ኤክስፐርት ተናገሩ የሪፑብሊካኑ እጩ የሆኑት ዶናልድ ትራምፕ በኩላቸው ፕሮግራማቸውን በትክክል እንደሚያውቁ እና ይህም በምርጫው... 04.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-04T10:45+0300
2024-11-04T10:45+0300
2024-11-04T11:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ለመሆን በፉክክር ላይ ያለችው ካማላ ሀሪስ አሁን ድረስ የምርጫ ፕሮግራሟን በትክክል አለመረዳቷን የሩሲያው ኤክስፐርት ተናገሩ
10:45 04.11.2024 (የተሻሻለ: 11:04 04.11.2024)
ሰብስክራይብ