#sputnikviral | በረሀማዋ ሳውዲአረቢያ ያልተመደ በረዶ አዘል ክረምት እያስተናገደች ነው

ሰብስክራይብ
#sputnikviral | በረሀማዋ ሳውዲአረቢያ ያልተመደ በረዶ አዘል ክረምት እያስተናገደች ነውበትላንትናው እለት የሀገሪቱ ተራራ ጫፎች በበረዶ ተሸፍነው ውብ የሆነ የክረምት እይታን ፈጥረው ነበር። እንደ ሳውዲ ሚዲያ ዘገባ ቀደም ብሎ ሀገሪቱ በከባድ ዝናብ ስትመታ ቆይታለች።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0