#sputnikviral | የአውሮፕላን አብራሪዎቹ  ፈጣን ውሳኔ በቺሊ ሰማይ ላይ ሊከሰት የነበረዉን አስከፊ አደጋ አስቀረ

ሰብስክራይብ
#sputnikviral | የአውሮፕላን አብራሪዎቹ  ፈጣን ውሳኔ በቺሊ ሰማይ ላይ ሊከሰት የነበረዉን አስከፊ አደጋ አስቀረ 18 መንገደኞችን በማሳፈር ከቻይቴን ወደ ፖዬርቶ ሞንቶ ሲጓዝ የነበረው ኤልቲ -410 ባለሁለት ሞተር አውሮፕላን ሊያጋጥመው ከነበረዉ አስከፊ አደጋ ተረፈ። አውሮፕላኑ በጉዞ ላይ እያለ ፕሮፕሌ ተብሎ በሚጠራው እና በሚሽከረከረው  አካሉ ላይ የወደቀ  ሻንጣ ነበር ቅዠት የሚመስለውን አደጋ ሊያስከትል የነበረዉ።‍ ቢሆንም የአብራሪዎቹ ፈጣን እርምጃ አደጋ ሳይፈጠር ሁኔታውን በቁጥጥር ስር እንዲውል አድርጎታል። ይህ አደጋ ሊፈጠር የነበረው የአውሮፕላኑ የእቃ አጫጫን ላይ ተገቢው ጥንቃቄ ባለመደረጉ ነው ።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0