የስፔኑ ንጉስ ፊሊፕ ስድስተኛ  በተናደዱ የቫሌንሲያ ነዋሪዎች ጥቃት ደረሰባቸው

ሰብስክራይብ
የስፔኑ ንጉስ ፊሊፕ ስድስተኛ  በተናደዱ የቫሌንሲያ ነዋሪዎች ጥቃት ደረሰባቸው ጥቃት አድራሾቹ የከባድ ዝናብ እና ጎርፍ  ተጎጂዎች ናቸውየቅርብ ጊዜ ሪፖርት እንደሚያሳየው ከ210 በላይ ሰዎች የሞቱ ሲሆን ብዙዎች ጠፍተዋል። አስፈላጊውን ቅድመ ጥንቃቄ ባለማድረጋቸው እና አደጋውንም መቋቋም ባለመቻላቸው  የሰፔንን ማእከላዊ እና የክልል ባለስልጣናት በነዋሪዎች እየተከሰሱ ነው።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0