#sputnikviral | የሜክሲኮ ሲቲ የሙታን መታሰቢያ ቀንን አክብራለች

ሰብስክራይብ
#sputnikviral | የሜክሲኮ ሲቲ የሙታን መታሰቢያ ቀንን አክብራለችየሀገሪቱ የደቡብምእራብ ባህል የሆነውን የሙታን መታሰቢያ ቀን በመዲናዋ ተከብሮ ውሏል። በእለቱም የከተማዋ ማእከላዊ አደባባይ ሙታንን በሚያስታውስ መልኩ አሸብርቆ ውሏል። ይህ ፌስቲቫል አንዱ የሜክሲኮ የባህል ምልክት ሲሆን ፦ የቅደመ ሂስፓኒክ እና የቅኝ ግዛት ቅርሶችን ከዘመናዊ ህይወት አስተዋፆ ጋር አዋህዶ የያዘ ነው።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0