#sputnikviral | ይህ ቪዲዩ የስፔኗ ቫልንሲያ ከተማ ውስጥ አልደያ  አካባቢ የሚገኘው ቦናህ የገበያ ማእከልን የዛሬ ውሎ የሚያሳይ ነው

ሰብስክራይብ
#sputnikviral | ይህ ቪዲዩ የስፔኗ ቫልንሲያ ከተማ ውስጥ አልደያ  አካባቢ የሚገኘው ቦናህ የገበያ ማእከልን የዛሬ ውሎ የሚያሳይ ነውጠላቂ ዋናተኞች 5800 ቦታ ያለውን የመኪና ማቆሚያ ማግኘት የቻሉ ሲሆን ቁጥሩ ያልታወቀ አስክሬን ብዛት አግኝተዋል። " ይሄ መቃብር ነው" እስዳሪዩ የተሰኘው የሀገር ውስጥ ሚዲያ ምንጮቹን ጠቅሶ እንደዘገበው።ከባድ ዝናብ እና ውሽንፍር በእስፔን ከባድ አደጋ እየፈጠ ሲሆን በተለይም በቫሌንሲያ ፣ ካስቲላ ለ ማንሳ እና አንዱሊሲያ ችግሩ የከፋ ነው። ቫሌንሲያ የአደጋ ጊዜ ቀይ መብራት አውጃለች። ከ210 በላይ ሰዎች በጎርፍ አደጋ ህይወታቸው እንዳለፉ ሪፖርቶች ያሳያሉ ።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0