#sputnikviral የባህል ሀንጎቨር

ሰብስክራይብ
#sputnikviral የባህል ሀንጎቨርአትላንታ ቢሲ የተሰኘው የጣልያን እግርኳስ ክለብ ከፍተኛ ተቀባይነት ያተረፈው ቪድዮ በሩስያ ሙዚቃ እንደተሰራ አለማውቀዉን አሳወቀ ሞንዛ ከተባለው ክለብ ጋር ለነበረው የኳስ ግጥሚያ  ማስታወቂዉን በሩሲያው ዱን የሙዚቃ ባንድ የተሰራውን  'ሰላምታ ከትልቁ ሀንጎቨር'  የተሰኘውን ሙዚቃ በማጀቢያነት የተጠቀመው የክለቡ ቪዲዮው በብርሀን ፍጥነት ነበር የብዙ ተመልካቾችን ቀልብ መሳብ የቻለው ። ነገርግን በፍጥነት እያደገ በመጣው የመሰረዝ ባህል፤ የክለቡ አስተዳደር የሩሲያ ሙዚቃ መጠቀማቸውን ሳያውቁ  ቪዲዮውን ከቲክቶክ ላይ ማወረዳቸውን ለስፑትኒክ ተናግረዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0