የተመድ የሽግግር ረዳት ተልዕኮ በሱማልያ ስራ መጀመሩን የድርጅቱ የሚዲያ አገልግሎት ተናገረ

ሰብስክራይብ
የተመድ የሽግግር ረዳት ተልዕኮ በሱማልያ ስራ መጀመሩን የድርጅቱ የሚዲያ አገልግሎት ተናገረ"ይህ ተልእኮ ተመድ ጠንካራ እና የበረታች ሱማልያ ተገንብታ ለማየት ለሱማልያ መንግስት እና ህዝብ ያለውን ትጋት የሚያሳይ ነው" ጀምስ እስዋን፦ በተመድ የፀጥታ ጉባኤ የሱማልያ ልዩ ተወካይ።ይህ ተልእኮ የሁለት አመት ቆይታ እንደሚኖረው ጀምስ ጨምሮ አስረድቷል።ያለፈው ጥቅምት 20፦ ነበር  የዚህ ተልእኮ ልኡካን በተመድ የፀጥታ ምክርቤት የተቋቋመው። ሽብርተኝነት ሱማልያን ከረጅም አመታት ጀምሮ እየተጋፈጠችው ያለ ችግር ነው። በተለይም ሱማልያን መነሻ አድርጎ የተነሳው  አልሸባብ* የሚባለው አክራሪ የጂሀዲስት ታጣቂ ቡድን በሱማልያ መንግስት ላይ ከሚፈፅመው  የሽብር ጥቃት በተጨማሪ ፤ በሀገሪቱ ያለውን የተመድ ሰብአዊ እርዳታ ስራ እያደናቀፈ ይገኛል። * ይህ የሽብር ቡድን በሩስያ እና በሌሎች ብዙ ሀገራት ታግዷል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0