በሩዋንዳ እና ዲሞክራቲክ ኮንጎ የኤም ፖክስን ወርሺኝ ስርጭት ለመከላከል ከ50,000 ሰዎች በላይ ተከተቡ ካለፈዉ አመት ጥር ወር ጀምሮ በአፍሪካ ከ 48,000 በላይ በኤምፖክስ የተያዙ ሰዎች ሲመዘገቡ ከ1100 በላይ ሞት የተመዘገበዉ በሽታው ከከፋባት ዲሞክራቲክ ኮንጎ ነው ፤ እንደ የአፍሪካ የበሽታዎች መከላከል እና ቁጥጥር ማእከል መረጃ። ማእከሉ ጨምሮም የበሽታው ስርጭት ከቁጥጥር ውጭ ያለ በመሆኑ አስቸኳይ ድጋፍ እንዲደረግለት ካልሆነ ግን ከኮቪድ 19 የበለጠ የከፋ ችግር እንደሚያጋልጥ አስጠንቅቋል።የአለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ጀነራል የሆኑት ዶክተር ቴዌድሮስ አድሃኖም በበኩላቸው የክትባቱን አስፈላጊነት አፅንኦት ሰጥተው ከ900,000 በላይ ክትባት ለ ዘጠኝ የአፍሪካ ሀገሮች በድርጅታቸው እና አጋሮቻቸው በኩል ለስርጭት መዘጋጀቱን ተናግረዋል። "ይህ በ2024 የመጨረሻ ላይ ከምንጠብቀዉ ስድስት ሚሊዩን ክትባት የመጀመሪያው ዙር ነው"። ቴዴሮስ አድሃኖም ለጋዜጠኞች እንደተናገሩትዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በሩዋንዳ እና ዲሞክራቲክ ኮንጎ የኤም ፖክስን ወርሺኝ ስርጭት ለመከላከል ከ50,000 ሰዎች በላይ ተከተቡ
በሩዋንዳ እና ዲሞክራቲክ ኮንጎ የኤም ፖክስን ወርሺኝ ስርጭት ለመከላከል ከ50,000 ሰዎች በላይ ተከተቡ
Sputnik አፍሪካ
በሩዋንዳ እና ዲሞክራቲክ ኮንጎ የኤም ፖክስን ወርሺኝ ስርጭት ለመከላከል ከ50,000 ሰዎች በላይ ተከተቡ ካለፈዉ አመት ጥር ወር ጀምሮ በአፍሪካ ከ 48,000 በላይ በኤምፖክስ የተያዙ ሰዎች ሲመዘገቡ ከ1100 በላይ ሞት የተመዘገበዉ በሽታው ከከፋባት... 02.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-02T20:57+0300
2024-11-02T20:57+0300
2024-11-02T21:24+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በሩዋንዳ እና ዲሞክራቲክ ኮንጎ የኤም ፖክስን ወርሺኝ ስርጭት ለመከላከል ከ50,000 ሰዎች በላይ ተከተቡ
20:57 02.11.2024 (የተሻሻለ: 21:24 02.11.2024)
ሰብስክራይብ