በሩሲያዋ የካዛን ክልል የተካሄደው የብሪክስ ጉባኤ ለሩሲያም ሆነ ለፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከፍተኛ ስኬት ነው የሩስያ ፀጥታ ምክርቤት ምክትል ሰብሳቢ "የብሪክስ እና መስል ቡድኖች ሀሳብ ተሰፋ ሰጪ ነው። አንድ ሀይል ካለበት አለም ሁለት እና ከዛ በላይ ሀይሎች የተሰባሰቡበት አለም የተረጋጋ ይሆናል ፤ የተራራቁ የምድር ጫፎችን ስለሚያካትት። አዲስ የአለም አሰራር ሲፈጠር እያየን ነው። የካዛን ጉባኤ ለሩሲያም ሆነ ለፕሬዝዳንት ፑቲን ያመጣው ስኬት ወሳኝ ነው። ለመጀመሪያ ጊዜ የምድርን ከፍተኛ የህዝብ ቁጥር የሚወክሉ ሀገራት ሰለሚመለከታቸው ጉዳዩች ለመምከር የተሰባሰቡበት መድረክ ነበር።" ከራቲ ጋር በነበራቸው ቃለ መጠየቅ ዲሜትሪ ሜድሬዴቭ እንደገለፁት። እንደ ዲሜትሪ አገላለፅ አሁንም ቢሆን በብሪክስ አባላት መፈታት ያለባቸው ጉዳዩች አሉ ፤ የዶላር ዋንኛ የክምችት ግንዘብ መሆኑን ጨምሮ። የብሪክስ ጉባኤ ከጥቅምት 12-14 በካዛን መካሄዱ ይታወቃል።#BRICS2024 ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በሩሲያዋ የካዛን ክልል የተካሄደው የብሪክስ ጉባኤ ለሩሲያም ሆነ ለፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከፍተኛ ስኬት ነው የሩስያ ፀጥታ ምክርቤት ምክትል ሰብሳቢ
በሩሲያዋ የካዛን ክልል የተካሄደው የብሪክስ ጉባኤ ለሩሲያም ሆነ ለፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከፍተኛ ስኬት ነው የሩስያ ፀጥታ ምክርቤት ምክትል ሰብሳቢ
Sputnik አፍሪካ
በሩሲያዋ የካዛን ክልል የተካሄደው የብሪክስ ጉባኤ ለሩሲያም ሆነ ለፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከፍተኛ ስኬት ነው የሩስያ ፀጥታ ምክርቤት ምክትል ሰብሳቢ "የብሪክስ እና መስል ቡድኖች ሀሳብ ተሰፋ ሰጪ ነው። አንድ ሀይል ካለበት አለም ሁለት እና ከዛ... 02.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-02T20:23+0300
2024-11-02T20:23+0300
2024-11-02T20:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በሩሲያዋ የካዛን ክልል የተካሄደው የብሪክስ ጉባኤ ለሩሲያም ሆነ ለፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከፍተኛ ስኬት ነው የሩስያ ፀጥታ ምክርቤት ምክትል ሰብሳቢ
20:23 02.11.2024 (የተሻሻለ: 20:44 02.11.2024)
ሰብስክራይብ