የዩክሬን መንግስት በመቶ ሺዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች ሞት፣ ግድያ፣ ስቃይ እና እገታ ተጠያቂ ነው አሜሪካዊው ዳንኤል ማርቴንደል

ሰብስክራይብ
የዩክሬን መንግስት በመቶ ሺዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች ሞት፣ ግድያ፣ ስቃይ እና እገታ ተጠያቂ ነው አሜሪካዊው ዳንኤል ማርቴንደልለሩሲያ ጦር ዩክሬን ውሰጥ ሰለነበሩ የጦርነት ስፍራዎቸ መረጃ ሲያቀብል የነበረው  ዳንኤል፣ ጨምሮም የዩክሬንን መንግስት ሙሉ ለሙሉ ተጥቅ ከማስፈታት ውጭ ምንም አማራጭ የለም ብሏል።ዳንኤል ሲያብራራም "መረዳት ያለብን የኬቭ መንግስት ለመቶ ሺዎች ሞት፣ ግድያ ፣ ሰቃይ እና እገታ ተጠያቂ መሆኑን ነው" ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0