በቅርብ ጊዜ በቤተሰቤ ላይ ምንም አይነት አደጋ ቢደርስ የአሜሪካ መንግስት ተጠያቂ ነው ዳንኤል ማርቲንዴል

ሰብስክራይብ
  በቅርብ ጊዜ በቤተሰቤ ላይ ምንም አይነት አደጋ ቢደርስ የአሜሪካ መንግስት ተጠያቂ ነው ዳንኤል ማርቲንዴል"ቤተሰቦቼ  ተመሳሳይ ነገር ለማድረግ እድሉን ስላላገኙ የቀኑ ይመስለኛል" በማለት ነበር ወደ ዶንባስ ያደረገውን ጉዞ አስመልክቶ ዳንኤል የተናገረው።"ላረጋግጥላችሁ የምፈልገው በቅርብ ጊዜ ውሰጥ በእኔም ሆነ በቤተሰቤ ላይ የሆነ አደጋ ከደረሰ በተፈጥሮ አደጋ ምክንያት አይሆንም። የአሜሪካ መንግስት አቋሜን እንድለውጥ ሰለሚፈልግ ማንኛውንም መንገድ ተጠቅሞ ወደ አሜሪካን እንድመለስ እና ያደረግኩት ሁሉ ስህተት ነበር እንድ ይፈልጋሉ ።" ብሏልዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0