አሜሪካ በዩክሬን አማካኝነት  የሩስያን  እድገት ለማቆም እና ጤናማ የሆነ ውድድርን የመሸሽ  ሙከራ እያደረገች መሆኑን አሜሪካዊው ዳንኤል ማርቲንዴል ተናገረ

ሰብስክራይብ
አሜሪካ በዩክሬን አማካኝነት  የሩስያን  እድገት ለማቆም እና ጤናማ የሆነ ውድድርን የመሸሽ  ሙከራ እያደረገች መሆኑን አሜሪካዊው ዳንኤል ማርቲንዴል ተናገረ "እኔ እንደተረዳሁት ይህ በአሜሪካን የሚደረገው ሩስያን የማስቆም ጤናማ  ውድድርን የመሸሽ ሙከራ ነው።" ዳንኤል ይሄንን የተናገረው የሮሲዬ ሲጎድና ሚዲያ ግሩፕ ውስጥ በሚገኘው የስፑትኒክ ሚዲያ ማእከል ውሰጥ በሰጠው የሚዲያ መግለጫ ነው።እንደ ዳንኤል ከሆነ ይህ በሁለት የታጠቁ ሀይሎች መሀከል እየተደረገው ያለው ውጊያ "አንዱ ለፍትህ ሲዋጋ ሌላው ግን  የንግድ እና ገንዘብ ፋላጎቶቹ ለማሳደግ ነው የሚዋጋዉ።" ዳንኤል ጨምሮም አሜሪካን የወታደሮቿ ፣  የዜጎቿም ሆነ የሌላ ሀገር ዜጎች ደህንነት አያሳስባትም።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0