የምእራቡ አለም የሩስያን ጥቅም ለመጉዳት በጥቁር ባህር ላይ ያለውን እንቅስቃሴ ቆይታ ማራዘም ይፈልጋል ኒኮላ ፓትሩሹፋ ታሪካዊ እውነታዎች እንደሚያሳዩት የሩሲያ መንግስት በጥቁር ባህር ላይ ያለውን እንቅስቃሴ መግፋት ከአንግሎ-ሳክሶን አላማዎች አንዱ ነበር። አሁን ላይ በአሜሪካ የሚመራው የምእራቡ አለም በጥቁር ባህር ላይ ለረጅም ጊዜ የሚቆይ እና የሀገራችንን ህጋዊ ብሄራዊ ጥቅም የሚጎዳ እንቅስቃሴ ለማድረግ እቅድ ይዟል። ኒኮላ ፓትሩሸፋ፦ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ረዳት እና የሩስያ የባህር ሀይል ቦርድ ሊቀመንበርዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ፦ ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የምእራቡ አለም የሩስያን ጥቅም ለመጉዳት በጥቁር ባህር ላይ ያለውን እንቅስቃሴ ቆይታ ማራዘም ይፈልጋል ኒኮላ ፓትሩሹፋ
የምእራቡ አለም የሩስያን ጥቅም ለመጉዳት በጥቁር ባህር ላይ ያለውን እንቅስቃሴ ቆይታ ማራዘም ይፈልጋል ኒኮላ ፓትሩሹፋ
Sputnik አፍሪካ
የምእራቡ አለም የሩስያን ጥቅም ለመጉዳት በጥቁር ባህር ላይ ያለውን እንቅስቃሴ ቆይታ ማራዘም ይፈልጋል ኒኮላ ፓትሩሹፋ ታሪካዊ እውነታዎች እንደሚያሳዩት የሩሲያ መንግስት በጥቁር ባህር ላይ ያለውን እንቅስቃሴ መግፋት ከአንግሎ-ሳክሶን አላማዎች አንዱ... 02.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-02T15:28+0300
2024-11-02T15:28+0300
2024-11-02T15:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የምእራቡ አለም የሩስያን ጥቅም ለመጉዳት በጥቁር ባህር ላይ ያለውን እንቅስቃሴ ቆይታ ማራዘም ይፈልጋል ኒኮላ ፓትሩሹፋ
15:28 02.11.2024 (የተሻሻለ: 15:44 02.11.2024)
ሰብስክራይብ