የእስራኤል ጦር በደቡብ ሊባኖስ በምትገኘው የታየ ከተማ ተደጋጋሚ የአየር ድብደባ ፈፀመ

ሰብስክራይብ
የእስራኤል ጦር በደቡብ ሊባኖስ በምትገኘው የታየ ከተማ ተደጋጋሚ የአየር ድብደባ ፈፀመየእስራኤል የመከላከያ ጦር ከድብደባው በፊት ለሲቪል ዜጎች ምንም አይነት የቅድመ ጥንቃቄ መልእክት አላስተላለፈም። የደረሰውን ጉዳት አስመልክቶ የቀረበ ሪፖርተር የለም። ምስል ከማህበራዊ ድህረ ገፅዜናውን በእንግሊዝኛ ያንቡብ  መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0