#sputnikviral | በዴቭስ አርሙሪ ዩቲዩብ ቻናል የሚሰራ አንድ ኢንጂነር በሰው ልጅ ቅርፅ የተሰራውን ሮቦት የሀሎዊን በዓልን በማስመልከት የተርሚኔተር ፊልም ቲ-800 ሮቦትን አስመስሎታል

ሰብስክራይብ
#sputnikviral | በዴቭስ አርሙሪ ዩቲዩብ ቻናል የሚሰራ አንድ ኢንጂነር በሰው ልጅ ቅርፅ የተሰራውን ሮቦት የሀሎዊን በዓልን በማስመልከት የተርሚኔተር ፊልም ቲ-800 ሮቦትን አስመስሎታልበስሪዲ አማካኝነት ለሮቦቱ የሚሆን የሰውነት ክፍል አምርቷል። በሚያሳዝን ሁኔታ ግን በቲ-800  ተመስሎ ከረሜላ ለመጠየቅ ወደ ጎረቤቶቹ ያመራው ይህ ሮቦት አትክልት ስፍራ ውስጥ ወድቋል። ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ  ለአንድሮይድ ስልኮች APK ፋይል ሊንከስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ  @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0