የሴኔጋሉ ጠቅላይ ሚኒስቴር ኦስማኔ ሶንኮ በሀገሪቱ ማዕከላዊ ክፍል የምርጫ ቅስቀሳ አድርገው ሲመለሱ ባጃቢዎቻቸው ላይ ጥቃት እንደተከፈተ ተሰማ

ሰብስክራይብ
የሴኔጋሉ ጠቅላይ ሚኒስቴር ኦስማኔ ሶንኮ በሀገሪቱ ማዕከላዊ ክፍል የምርጫ ቅስቀሳ አድርገው ሲመለሱ ባጃቢዎቻቸው ላይ ጥቃት እንደተከፈተ ተሰማበጥቃቱ የግራንድ ፖርቲ ሀላፊ እና የጠቅላይ ሚኒስትር ኦስማኔ ሶንኮ ፓርቲ፤ የሴኔጋል አፍሪካውያን አርበኞች ለስራ፣ ስነ-ምግባር እና ወንድማማችነት ደጋፊ ማሊክ ጋኩን ጨምሮ በርካታ ሰዎች ተጎድተዋል። ዘገባዎች እንዳመለከቱት ቆይቶ ፕሬዝዳንቱ ፓርቲ አባላት የተፎካካሪያቸውን ህብረት መሪ ታኩ ዋሉ ምስል የያዘ መኪናን አውድመዋል።ባለፈው መስከረም የሴኔጋሉ ፕሬዝዳንት ባስሪዩ ዲዩማዬ የሀገሪቱ ፖርላማ እንደተበተነ ለህዝባቸው ባደረጉት ንግግር አሳውቀዉ ነበር። በንግግሩ በብሔራዊ ጉባኤ ውስጥ የሚገኘው ተቃዋሚ ፓርቲ የሀገሪቱን የሪፎርም ሂደት እያደናቀፈ መሆኑን ተናግረዋል። የፖርላማ ምርጫ በመጪው ህዳር 17 ሊካሄድ ታቅዷል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ  @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0