የ #BRICS2024 የመሪዎች ጉባኤ የካዛን መግለጫ አፍሪካን በተመለከተ ያነሳቸው ቁልፍ ነጥቦች፦ 🟠 "ለአፍሪካውያን ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄዎች" መርህ በአፍሪካ ውስጥ ግጭቶችን ለመፍታት መሰረት ሆኖ ሊያገለግል ይገባል። 🟠 መግለጫው በመካከለኛው ምስራቅ እና በሰሜን አፍሪካ አካባቢ ያለው አለመረጋጋት የሚፈጥረውን አደጋ አጽንኦት ይሰጣል። 🟠 የአፍሪካ ህብረት በአፍሪካ ግጭቶችን በመከላከል፣ በመቆጣጠር እና በመፍታት ረገድ ወሳኝ ሚና ይጫወታል። 🟠 በአፍሪካ ቀንድ እና በሳህል የሚገኙ ሀገራት ሽብርተኝነትን ለመከላከል የሚያደርጉት ጥረት በከፍተኛው የሚመሰገን ነው። 🟠 የአፍሪካ አልማዝ ማዕድን ማውጫ ሀገሮችን የሚያሳትፈው መደበኛ ያልሆነ የብሪክስ የትብብር መድረክ መፈጠር የጥሬ አልማዝ ነፃ ንግድ እና የዓለም አቀፉ የአልማዝ ኢንዱስትሪ ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ረገድ በመልካም ጎኑ ይወሰዳል። 🟠 ያላደጉ ሀገራት በተለይም የአፍሪካ ሀገራት በዓለም አቀፍ ሂደቶች ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ መግለጫው ጥሪ ያቀርባል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የ #BRICS2024 የመሪዎች ጉባኤ የካዛን መግለጫ አፍሪካን በተመለከተ ያነሳቸው ቁልፍ ነጥቦች፦
የ #BRICS2024 የመሪዎች ጉባኤ የካዛን መግለጫ አፍሪካን በተመለከተ ያነሳቸው ቁልፍ ነጥቦች፦
Sputnik አፍሪካ
የ #BRICS2024 የመሪዎች ጉባኤ የካዛን መግለጫ አፍሪካን በተመለከተ ያነሳቸው ቁልፍ ነጥቦች፦ 🟠 "ለአፍሪካውያን ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄዎች" መርህ በአፍሪካ ውስጥ ግጭቶችን ለመፍታት መሰረት ሆኖ ሊያገለግል ይገባል። 🟠 መግለጫው በመካከለኛው... 23.10.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-10-23T17:18+0300
2024-10-23T17:18+0300
2024-10-23T20:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የ #BRICS2024 የመሪዎች ጉባኤ የካዛን መግለጫ አፍሪካን በተመለከተ ያነሳቸው ቁልፍ ነጥቦች፦
17:18 23.10.2024 (የተሻሻለ: 20:44 23.10.2024)
ሰብስክራይብ