ፑቲን አዲሱን ልማት ባንክ ተስፋ ሰጪ እና እያደገ የመጣ የፋይናንስ ተቋም ሲሉ ገልጸውታል።

ሰብስክራይብ
ፑቲን አዲሱን ልማት ባንክ ተስፋ ሰጪ እና እያደገ የመጣ የፋይናንስ ተቋም ሲሉ ገልጸውታል። ባንኩ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ከ2018 ጀምሮ ከ30 ቢልየን ዶላር በላይ የሚያወጡ ከ100 በላይ ፕሮጀክቶችን ፋይናንስ እንዳደረገም አስታውሰዋል።#BRICS2024ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0