🪖 የኔቶ ወታደሮች ከዩክሬን ጎን እየተዋጉ ነው ሲሉ የካርኮቭ ክልል የሩሲያ አስተዳደር ኃላፊ ተናገሩ"ባለን መረጃ መሰረት፣ እነዚህ ቅጥረኞች ብቻ አይደሉም፣ ምክንያቱም ወታደራዊ ማዕረግ ያላቸው በጣም ብዙ ተዋጊዎች አሉ ፣ እነሱ በመሠረቱ የኔቶ መደበኛ ወታደሮች ናቸው… አሁንም እየተዋጉ ይገኛሉ ፣ ስለዚህ ጉዳይ መረጃ የመጣው ከአካባቢው ነዋሪዎች ነው" ሲሉ ቪታሊ ጋንቼቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።ሁሉም የኔቶ አባል ሀገር ማዕረግ ያላቸው ወታደሮች በዩክሬን የጦር ሃይሎች ውስጥ ቢኖሩም አብዛኛዎቹ ግን የፈረንሣይ፣ የጀርመን እና የፖላንድ ወታደሮች ናቸው ብለዋል። የሩሲያ ባለስልጣናት በዩክሬን የሚገኙ የውጭ ሀገር ቅጥረኛ ወታደሮች ስም ዝርዝር በማዘጋጀት ወንጀላቸውን እየመዘገቡ ነው። የጥቅምት ወር መጀመሪያ ሪፖርቶች ቢያንስ 785 ቅጥረኞች ቀድሞውኑ በወንጀለኛነት ቅስ ቀርቦባቸዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
🪖 የኔቶ ወታደሮች ከዩክሬን ጎን እየተዋጉ ነው ሲሉ የካርኮቭ ክልል የሩሲያ አስተዳደር ኃላፊ ተናገሩ
🪖 የኔቶ ወታደሮች ከዩክሬን ጎን እየተዋጉ ነው ሲሉ የካርኮቭ ክልል የሩሲያ አስተዳደር ኃላፊ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
🪖 የኔቶ ወታደሮች ከዩክሬን ጎን እየተዋጉ ነው ሲሉ የካርኮቭ ክልል የሩሲያ አስተዳደር ኃላፊ ተናገሩ"ባለን መረጃ መሰረት፣ እነዚህ ቅጥረኞች ብቻ አይደሉም፣ ምክንያቱም ወታደራዊ ማዕረግ ያላቸው በጣም ብዙ ተዋጊዎች አሉ ፣ እነሱ በመሠረቱ የኔቶ መደበኛ... 17.10.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-10-17T13:51+0300
2024-10-17T13:51+0300
2024-10-17T14:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
🪖 የኔቶ ወታደሮች ከዩክሬን ጎን እየተዋጉ ነው ሲሉ የካርኮቭ ክልል የሩሲያ አስተዳደር ኃላፊ ተናገሩ
13:51 17.10.2024 (የተሻሻለ: 14:04 17.10.2024)
ሰብስክራይብ