ማሌዢያ በሩሲያ ላይ ለተጣለው የአንድ ወገን ማዕቀብ እውቅና አትሰጥም ሲሉ የግብርና ሚኒስትሩ አስታወቁ "ሩሲያ እና ኢራን ማዕቀብ የተጣለባቸው ሀገራት ናቸው፤ ማዕቀቦቹ በተለየ መልኩ የአንድ ወገን ማዕቀቦች ናቸው፤ ማሌዢያ በአንድ ወገን ለተጣለ ማዕቀብ እውቅና አትሰጥም ሲሉ የማሌዢያ የግብርና እና የምግብ ዋስትና ሚንስትር ሞሃመድ ሳቡ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።ሚኒስትሩ አክለውም ማሌዢያ ከሩሲያ ጋር የጠበቀ ግንኙነት ለመፍጠር ያላትን አላማ አጠናክራ ትቀጥላለች ብለዋል።ሳቡ በተጨማሪም ሩሲያ የራሷን መንገድ የመምረጥ መብት ያላት ነፃ አገር እንደሆነች ተናግረዋል። በተጨማሪም ሩሲያ በአለም አቀፍ ደረጃ እና በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ውስጥ ትልቅ ሚና ትጫወታለች ብለዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ማሌዢያ በሩሲያ ላይ ለተጣለው የአንድ ወገን ማዕቀብ እውቅና አትሰጥም ሲሉ የግብርና ሚኒስትሩ አስታወቁ
ማሌዢያ በሩሲያ ላይ ለተጣለው የአንድ ወገን ማዕቀብ እውቅና አትሰጥም ሲሉ የግብርና ሚኒስትሩ አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
ማሌዢያ በሩሲያ ላይ ለተጣለው የአንድ ወገን ማዕቀብ እውቅና አትሰጥም ሲሉ የግብርና ሚኒስትሩ አስታወቁ "ሩሲያ እና ኢራን ማዕቀብ የተጣለባቸው ሀገራት ናቸው፤ ማዕቀቦቹ በተለየ መልኩ የአንድ ወገን ማዕቀቦች ናቸው፤ ማሌዢያ በአንድ ወገን ለተጣለ ማዕቀብ... 16.10.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-10-16T12:33+0300
2024-10-16T12:33+0300
2024-10-16T13:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ማሌዢያ በሩሲያ ላይ ለተጣለው የአንድ ወገን ማዕቀብ እውቅና አትሰጥም ሲሉ የግብርና ሚኒስትሩ አስታወቁ
12:33 16.10.2024 (የተሻሻለ: 13:04 16.10.2024)
ሰብስክራይብ