ሰርቢያ በአውሮፓ ህብረት አባልነት ምትክ ብሪክስን ለመቀላቀል እያሰበች እንደሆነ የሰርቢያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተናገሩ "ሰርቢያ በእርግጠኝነት በካዛን [የብሪክስ ጉባኤ] ትወከላለች። የብሪክስ አባልነትን ጨምሮ ሁሉንም አማራጮች ማጥናት አስፈለጊ ነው። ብሪክስን መቀላቀል የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች፣ ሳዑዲ አረቢያ እና ቱርክን የሚስብ ከሆነ፤ ሰርቢያ ለምን ትለያለች? በዚህ ምክንያት ብሪክስን መቀላቀል ከአውሮፓ ህብረት የበለጠ እውነተኛ አማራጭ ስለመሆኑ አያጠራጥርም” ሲሉ አሌክሳንደር ቩሊን ለጀርመን ጋዜጣ ተናግረዋል። ቀደም ሲል የክሬምሊን ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ 32 ሀገራት በካዛን የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ማቀዳቸውን ያረጋገጡ ሲሆን ከብሪክስ ጋር ለመተሳሰር ፈቃደኛ የሆኑ ሀገራት ቁጥር እያደገ መምጣቱንም ገልጸዋል። ኡሻኮቭ አክለውም 34 ሀገሮች ከብሪክስ ጋር የተለያዩ የትብብር ዓይነቶችን እያጠኑ ነው ብለዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሰርቢያ በአውሮፓ ህብረት አባልነት ምትክ ብሪክስን ለመቀላቀል እያሰበች እንደሆነ የሰርቢያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተናገሩ
ሰርቢያ በአውሮፓ ህብረት አባልነት ምትክ ብሪክስን ለመቀላቀል እያሰበች እንደሆነ የሰርቢያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ሰርቢያ በአውሮፓ ህብረት አባልነት ምትክ ብሪክስን ለመቀላቀል እያሰበች እንደሆነ የሰርቢያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተናገሩ "ሰርቢያ በእርግጠኝነት በካዛን [የብሪክስ ጉባኤ] ትወከላለች። የብሪክስ አባልነትን ጨምሮ ሁሉንም አማራጮች ማጥናት አስፈለጊ... 14.10.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-10-14T11:11+0300
2024-10-14T11:11+0300
2024-10-14T14:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሰርቢያ በአውሮፓ ህብረት አባልነት ምትክ ብሪክስን ለመቀላቀል እያሰበች እንደሆነ የሰርቢያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተናገሩ
11:11 14.10.2024 (የተሻሻለ: 14:44 14.10.2024)
ሰብስክራይብ