የሩሲያ ጦር በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ የሚገኘውን ሚካሂሎቭካ መንደር እንደተቆጣጠረ የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ ሚኒስቴሩ በዕለታዊ መግለጫው ያነሳቸው ተጨማሪ ነጥቦች፦ 🟠 የሩሲያ ወታደሮች በ138 አካባቢዎች ወታደራዊ አየር ማረፊያ፣ የድሮን ማከማቻዎች እና የዩክሬን ጦር መሰብሰቢያ ቦታዎችን ደብድበዋል። 🟠 ኪዬቭ በአንድ ቀን 1,805 የሚደርሱ ወታደሮችን አጥታለች። 🟠 የዩክሬን ጦር ሶስት አሜሪካ ሰር ሃምቪ የጦር መኪኖች፣ አንድ ታንክ፣ አንድ የእግረኛ ተዋጊ ተሽከርካሪ እና አንድ ፖላንድ ሰራሽ ክራብ መድፍ አጥቷል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ጦር በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ የሚገኘውን ሚካሂሎቭካ መንደር እንደተቆጣጠረ የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
የሩሲያ ጦር በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ የሚገኘውን ሚካሂሎቭካ መንደር እንደተቆጣጠረ የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ጦር በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ የሚገኘውን ሚካሂሎቭካ መንደር እንደተቆጣጠረ የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ ሚኒስቴሩ በዕለታዊ መግለጫው ያነሳቸው ተጨማሪ ነጥቦች፦ 🟠 የሩሲያ ወታደሮች በ138 አካባቢዎች ወታደራዊ አየር ማረፊያ፣... 13.10.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-10-13T14:35+0300
2024-10-13T14:35+0300
2024-10-14T14:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያ ጦር በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ የሚገኘውን ሚካሂሎቭካ መንደር እንደተቆጣጠረ የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
14:35 13.10.2024 (የተሻሻለ: 14:44 14.10.2024)
ሰብስክራይብ