የኮሞሮስ የፓርላማ ምርጫ ጥር 4 ቀን እንደሚካሄድ ተገለጸ

ሰብስክራይብ
የኮሞሮስ የፓርላማ ምርጫ ጥር 4 ቀን እንደሚካሄድ ተገለጸ ወደ 800,000 የሚጠጋ ህዝብ ያላት የህንድ ውቅያኖሷ የደሴቶች ስብስብ ለመጨረሻ ጊዜ የፓርላማ ምርጫ ያካሄደችው በፈረንጆቹ ጥር ወር 2020 ነበር። የወቅቱ ፕሬዝዳንት አዛሊ አሱማኒ በተመሳሳይ ወር ለተጨማሪ የአምስት ዓመት የስልጣን ዘመን በድጋሚ ተመርጠዋል። ከ1999 ጀምሮ በስልጣን ላይ የሚገኙት አሱማኒ ሶስት ተከታታይ ምርጫዎችን አሸንፈዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0