ዩክሬን አሁን ላይ ኔቶን የምትቀላቀል ከሆነ የሶስተኛውን አለም ጦርነት መጀመሪያ ሊሆን ይችላል ሲሉ የሃንጋሪ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ያላቸው ስጋት ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ዩክሬን አሁን ላይ ኔቶን የምትቀላቀል ከሆነ የሶስተኛውን አለም ጦርነት መጀመሪያ ሊሆን ይችላል ሲሉ የሃንጋሪ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ያላቸው ስጋት ተናገሩ "ዩክሬን ከሩሲያ ጋር በጦርነት ውስጥ ነች። እና በኔቶ የተለመደ አካሄድ ምክንያት ዩክሬን አሁን ባለው ሁኔታ ወደ ህብረቱ ከተቀላቀለች፤ የሶስተኛው የዓለም ጦርነት መጀመሪያ ሆነ ማለት ነው፤ እና ሁልጊዜም በሩሲያ እና በኔቶ መካከል የሚኖርን ቀጥተኛ ግጭት እንቃወማለን። " ሲሉ ፒተር ሲጃርቶ በ13ኛ የሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የተፈፕሮ ጋዝ ጉባኤ ወቅት ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።ኪየቭ ህብረቱን ለመቀላቀል የምትሄድበት መንገድ የሩሲያ ልዩ ዘመቻ በዩክሬን እንዲጀመር ምክንያት መሆኑን ሩሲያ ደጋግማ ተናግራለች።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0