https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ባለስልጣናት በዩክሬን የሚገኙ የውጪ ሀገር ቅጥረኞችን ስም ዝርዝር በማዘጋጀት ላይ መሆናቸውን የሩሲያ ልዑካን ቡድን ተጠባባቂ መሪ በቪየና በተካሄው ወታደራዊ ደህንነት እና የጦር መሳሪያ ቁጥጥር ውይይት ላይ ተናገሩ
የሩሲያ ባለስልጣናት በዩክሬን የሚገኙ የውጪ ሀገር ቅጥረኞችን ስም ዝርዝር በማዘጋጀት ላይ መሆናቸውን የሩሲያ ልዑካን ቡድን ተጠባባቂ መሪ በቪየና በተካሄው ወታደራዊ ደህንነት እና የጦር መሳሪያ ቁጥጥር ውይይት ላይ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ባለስልጣናት በዩክሬን የሚገኙ የውጪ ሀገር ቅጥረኞችን ስም ዝርዝር በማዘጋጀት ላይ መሆናቸውን የሩሲያ ልዑካን ቡድን ተጠባባቂ መሪ በቪየና በተካሄው ወታደራዊ ደህንነት እና የጦር መሳሪያ ቁጥጥር ውይይት ላይ ተናገሩ"የሩሲያ ባለስልጣናት በኩርስክ... 08.10.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-10-08T15:55+0300
2024-10-08T15:55+0300
2024-10-08T16:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2024
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
африка общий
የሩሲያ ባለስልጣናት በዩክሬን የሚገኙ የውጪ ሀገር ቅጥረኞችን ስም ዝርዝር በማዘጋጀት ላይ መሆናቸውን የሩሲያ ልዑካን ቡድን ተጠባባቂ መሪ በቪየና በተካሄው ወታደራዊ ደህንነት እና የጦር መሳሪያ ቁጥጥር ውይይት ላይ ተናገሩ
15:55 08.10.2024 (የተሻሻለ: 16:04 08.10.2024) የሩሲያ ባለስልጣናት በዩክሬን የሚገኙ የውጪ ሀገር ቅጥረኞችን ስም ዝርዝር በማዘጋጀት ላይ መሆናቸውን የሩሲያ ልዑካን ቡድን ተጠባባቂ መሪ በቪየና በተካሄው ወታደራዊ ደህንነት እና የጦር መሳሪያ ቁጥጥር ውይይት ላይ ተናገሩ"የሩሲያ ባለስልጣናት በኩርስክ ክልል በአሸባሪ የውጪ ተዋጊዎችን ተሳትፎ ጉዳይ ዙሪያ በቅርበት እየተከታተሉ መሆኑን እንዲሁምየቅጥረኛ ተዋጊዎችን ስም ዝርዝር በማዘጋጀት እና ወንጀሎቻቸውን መመዝገብን ላይ መሆናቸውን" ዩሊያ ዣዳኖቫ ከስፑትኒክ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ወቅት ተናግሯል።ቅጥረኞቹ የማይቀር እጣ ፈንታ ይጠብቃቸዋል ፤ ብዙዎቹ በሩሲያ ወታደራዊ ኃይል ኢላማ ተደምስሰዋል ሲሉ ባለስልጣኗ አክለዋል።ልዩ ዘመቻው ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ ከዩክሬን ጦር ሃይል ጎን በተሰለፉ ቢያንስ 785 ቅጥረኞች ላይ በወንጀል ተጠያቂ እንደሚሆኑ ዣዳኖቫ ተናግረዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ. መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia