🪖በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ሂደት ዙርያ በሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ዕለታዊ ሪፖርት የተነሱ ተጨማሪ መግለጫዎች፦ ▪ ኪዬቭ ከሩሲያ ጦር ጋር ባደረገችው ጦርነት 1,620 ወታደሮችን አጥታለች። ▪ ዩክሬን በሩሲያ የጦር ቡድን ዩግ የውጊያ ቀጠና 530 የሚደርሱ ወታደሮች እና አራት የጥይት መጋዘኖች አጥታለች። ▪ ከሩሲያ ጦር ቡድን ቮስቶክ ጋር በተደረገ ውጊያ ዩክሬን ከ120 በላይ ወታደሮችን አጥታለች። ▪ ዩክሬን በሊፕሲ እና ቮልቻንስክ አቅጣጫዎች 50 የሚደርሱ ታጣቂዎችን አጥታለች። ▪ ዩክሬን በሩሲያ ዛፓድ የጦር ቡድን ቀጠና 400 የሚደርሱ ወታደሮችን አጥታለች። ▪ በሩሲያ ዲኔፕር የጦር ቡድን የውጊያ ቀጠና ዩክሬን 60 የሚደርሱ ታጣቂዎችን አጥታለች። ▪ የሩሲያ አየር መከላከያ ኃይል 3 ሂማርስ ሮኬቶችን እና 68 ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መትቶ ጥሏል።መረጃውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
🪖በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ሂደት ዙርያ በሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ዕለታዊ ሪፖርት የተነሱ ተጨማሪ መግለጫዎች፦
🪖በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ሂደት ዙርያ በሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ዕለታዊ ሪፖርት የተነሱ ተጨማሪ መግለጫዎች፦
Sputnik አፍሪካ
🪖በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ሂደት ዙርያ በሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ዕለታዊ ሪፖርት የተነሱ ተጨማሪ መግለጫዎች፦ ▪ ኪዬቭ ከሩሲያ ጦር ጋር ባደረገችው ጦርነት 1,620 ወታደሮችን አጥታለች። ▪ ዩክሬን በሩሲያ የጦር ቡድን ዩግ የውጊያ ቀጠና 530 የሚደርሱ... 06.10.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-10-06T19:08+0300
2024-10-06T19:08+0300
2024-10-06T19:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
🪖በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ሂደት ዙርያ በሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ዕለታዊ ሪፖርት የተነሱ ተጨማሪ መግለጫዎች፦
19:08 06.10.2024 (የተሻሻለ: 19:44 06.10.2024)
ሰብስክራይብ