ማርክ ሩት አዲሱ የኔቶ ዋና ፀሀፊ ሆነው በይፋ ተሾመዋል"ውድ ማርክ እባክህ ይህን ልዩ ጋቭል ተቀበል፤ የሰሜን አትላንቲክ ካውንስል ሊቀመንበር በመሆንህ ኃላፊነትህን ተረከብ " ሲሉ የኔቶ የቀድሞ ዋና ጸሃፊ ጄንስ ስቶልተንበርግ ለአዲሱ መሪ ስልጣን ባስረከቡበት ወቅት ተናግሯል። ዩክሬን በኔቶ ቦታ ማግኘት አለባት ሲሉ አዲሱ የኔቶ ዋና ፀሃፊ ማክሰኞ ዕለት በብራሰልስ በሚገኘው የኔቶ ዋና መስሪያ ቤት በተካሄደው የርክክብ ስነስርዓት ላይ ተናግረዋል። የሩት ሹመት የህብረቱን ፖሊሲ አይጎዳውም ፣ በተመሳሳይ መልኩ መስራቱን ይቀጥላል ሲሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ በሹመቱ ዙሪያ የሩሲያን አቋም ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።"እኛ የምንጠብቀው የሰሜን አትላንቲክ አሊያንስ በተለመደው መንገድ መስራቱን እንደሚቀጥል ነው" ብለዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ማርክ ሩት አዲሱ የኔቶ ዋና ፀሀፊ ሆነው በይፋ ተሾመዋል
ማርክ ሩት አዲሱ የኔቶ ዋና ፀሀፊ ሆነው በይፋ ተሾመዋል
Sputnik አፍሪካ
ማርክ ሩት አዲሱ የኔቶ ዋና ፀሀፊ ሆነው በይፋ ተሾመዋል"ውድ ማርክ እባክህ ይህን ልዩ ጋቭል ተቀበል፤ የሰሜን አትላንቲክ ካውንስል ሊቀመንበር በመሆንህ ኃላፊነትህን ተረከብ " ሲሉ የኔቶ የቀድሞ ዋና ጸሃፊ ጄንስ ስቶልተንበርግ ለአዲሱ መሪ ስልጣን... 01.10.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-10-01T16:50+0300
2024-10-01T16:50+0300
2024-10-01T18:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий