የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ የሱዳን ጦር ካርቱም በሚገኘው አምባሳደሯ መኖሪያ ላይ የአየር ጥቃት ፈጽሟል ስትል ከሰሰችውንጀላው የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ለፈጥኖ ደራሽ ሃይል አማፂያን ድጋፍ ታደርጋለች በሚል በሁለቱ ሀገራት መካከል ካለው ግጭት ጋር በተያያዘ ነው ሲል የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርን ጠቅሶ መንግስታዊው የዜና ወኪል ዋም አስታውቋል። "የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ አሰቃቂ ያላቸውን ጥቃት በፅኑ አወግዛ ፤ በሱዳን የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች የሚሲዮን መኖሪያ ቤት ላይ በሱዳን ጦር አይሮፕላን በደረሰው ጥቃት የህንፃውን ሰፊ ክፍል ላይ ጉዳት መድረሱን አስታውቋል። ለዚህ ፈሪ ተግባር " የሱዳን ጦር ሙሉ ኃላፊነት መውሰድ ይገባዋል ሲል መግለጫው አስታወቋል።ከዚሁ ጋር ተያይዞ ሚኒስቴሩ የሱዳን ታጣቂ ሃይሎች ያደረሱትን ጥቃት መሰረታዊ የዲፕሎማቲክ ሚሲዮኖች ጥበቃ መርሆዎችን የጣሰ መሆኑን አምላክቶ ለአረብ ሊግ፣ ለአፍሪካ ህብረት እና ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተቃውሞ ማስታወሻ እንደሚልክ ጠቁሟል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ የሱዳን ጦር ካርቱም በሚገኘው አምባሳደሯ መኖሪያ ላይ የአየር ጥቃት ፈጽሟል ስትል ከሰሰች
የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ የሱዳን ጦር ካርቱም በሚገኘው አምባሳደሯ መኖሪያ ላይ የአየር ጥቃት ፈጽሟል ስትል ከሰሰች
Sputnik አፍሪካ
የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ የሱዳን ጦር ካርቱም በሚገኘው አምባሳደሯ መኖሪያ ላይ የአየር ጥቃት ፈጽሟል ስትል ከሰሰችውንጀላው የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ለፈጥኖ ደራሽ ሃይል አማፂያን ድጋፍ ታደርጋለች በሚል በሁለቱ ሀገራት መካከል ካለው ግጭት ጋር... 30.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-30T16:05+0300
2024-09-30T16:05+0300
2024-09-30T16:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ የሱዳን ጦር ካርቱም በሚገኘው አምባሳደሯ መኖሪያ ላይ የአየር ጥቃት ፈጽሟል ስትል ከሰሰች
16:05 30.09.2024 (የተሻሻለ: 16:44 30.09.2024)
ሰብስክራይብ