እሁድ ዕለት በሊባኖስ በተፈጸመው የእስራኤል ጥቃት ሳቢያ ከ100 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ዘገባዎች አመላክተዋልበእሁድ ዕለት እስራኤል በሊባኖስ ላይ ባካሄደችው ጥቃት ቢያንስ 105 ሰዎች መሞታቸውን የሊባኖስ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴርን ጠቅሰው የምዕራቡ ዓለም መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። የእስራኤል መከላከያ ሃይል ከእሁድ እለት ጀምሮ በሊባኖስ የሚገኙ የሺአ ንቅናቄ የሂዝቦላህ ኢላማዎችን፣ የጦር መሳሪያ ማከማቻ ቦታዎችን እና የንቅናቄውን መሠረተ ልማቶችን መምታቱን ቀደም ሲል ተናግሯል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
እሁድ ዕለት በሊባኖስ በተፈጸመው የእስራኤል ጥቃት ሳቢያ ከ100 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ዘገባዎች አመላክተዋል
እሁድ ዕለት በሊባኖስ በተፈጸመው የእስራኤል ጥቃት ሳቢያ ከ100 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ዘገባዎች አመላክተዋል
Sputnik አፍሪካ
እሁድ ዕለት በሊባኖስ በተፈጸመው የእስራኤል ጥቃት ሳቢያ ከ100 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ዘገባዎች አመላክተዋልበእሁድ ዕለት እስራኤል በሊባኖስ ላይ ባካሄደችው ጥቃት ቢያንስ 105 ሰዎች መሞታቸውን የሊባኖስ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴርን ጠቅሰው የምዕራቡ ዓለም... 30.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-30T15:28+0300
2024-09-30T15:28+0300
2024-09-30T15:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
እሁድ ዕለት በሊባኖስ በተፈጸመው የእስራኤል ጥቃት ሳቢያ ከ100 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ዘገባዎች አመላክተዋል
15:28 30.09.2024 (የተሻሻለ: 15:44 30.09.2024)
ሰብስክራይብ