የሞስኮ የአሻንጉሊት ቲያትር በአዲስ አበባ ለእይታ ቀርቧልበሩሲያ የመንፈሳዊ ባህል ቀናት ማዕቀፍ ውስጥ፣ በሰርጌ ኦብራዝሶቭ ስም የተሰየመው ታዋቂው የአሻንጉሊት ቲያትር አርቲስቶች ወደ ኢትዮጵያ መጥተዋል። በአዲስ አበባ የሩሲያ የሳይንስና የባህል ማዕከል ለወጣት ተመልካቾች “ወደ ቤተልሔም በሚወስደው መንገድ ላይ ያለ ኮከብ ” የሚል ትርኢት አሳይተዋል። እ.አ.አ ከመስከረም 25 እስከ 29 ድረስ የሩሲያ የመንፈሳዊ ባህል ቀናት በአዲስ አበባ ተካሄዷል። በእነዚህ ቀናት ሩሲያንና ትውፊቷን ማወቅ የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ኤግዚቢሽኑን፣ ሕዝበ ገለጻዎችን፣ ኮንሰርቶች እና ትርኢቶች ላይ ታድሟል።“ይህ ዝግጅት የሩሲያን ባህል የበለጠ ለማወቅ የሚያስችል እና በሀገራቱ መካከል ያለውን ወዳጅነት ለማጠናከር እንደሚያስችል እርግጠኛ ነኝ” ሲሉ የሩሲያ የባህል ሚኒስትር ኦልጋ ሊዩቢሞቫ ተናግረዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሞስኮ የአሻንጉሊት ቲያትር በአዲስ አበባ ለእይታ ቀርቧል
የሞስኮ የአሻንጉሊት ቲያትር በአዲስ አበባ ለእይታ ቀርቧል
Sputnik አፍሪካ
የሞስኮ የአሻንጉሊት ቲያትር በአዲስ አበባ ለእይታ ቀርቧልበሩሲያ የመንፈሳዊ ባህል ቀናት ማዕቀፍ ውስጥ፣ በሰርጌ ኦብራዝሶቭ ስም የተሰየመው ታዋቂው የአሻንጉሊት ቲያትር አርቲስቶች ወደ ኢትዮጵያ መጥተዋል። በአዲስ አበባ የሩሲያ የሳይንስና የባህል ማዕከል... 30.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-30T14:27+0300
2024-09-30T14:27+0300
2024-09-30T14:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий