የስፑትኒክ አረብኛ ተንታኝ እና ዋና አዘጋጅ ጀማል ዋኪም መኖሪያ ቤት ከእኩለ ሌሊት በኋላ በእስራኤል ጥቃት ተፈፅሞበታልይህ በዓይነቱ ልዩ የሆነ ጥቃት በቤሩት ሲፈፀም የመጀመሪያው ነው። በዚህ ጥቃት ሳቢያ የሕንፃው የውጭ ክፍል እንዲሁም የውስጥ ክፍሎቹ በከፊል ወድመዋል።በጥቃቱ ወቅት በዋና ከተማው ኮላ ዲስትሪክት በሚገኘው ህንፃው አራተኛ ፎቅ ላይ በUገሪቱ ታዋቂ የሆኑት ፖለቲከኛ እና የቀድሞ የፓርላማ አባል የሆኑት አባቱ ናጃህ ዋኪም ፣ እንዲሁም እናቱ እና ወንድሙ ነበሩ። በተሰነዘው ጥቃት እንደ አጣሚ ምንም ጉዳት እንዳልደረሰባቸው ጀማል ለስፑትኒክ ተነግሯል።ጥቃቱ ማንን ኢላማ እንዳደረገ የታወቀ ነገር ባይኖርም፤ ከቤተቦቹ መኖሪያ ወለል በላይ ያለውንአምስተኛ ወድሟል። እስራኤል “ አል-ጀማአ አል-ኢስላሚያ” ከሚለው የሱኒ ቡድን መሪዎች አንዱን ለመግደል ማስቧን የሚጠቁም መረጃ አለ።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የስፑትኒክ አረብኛ ተንታኝ እና ዋና አዘጋጅ ጀማል ዋኪም መኖሪያ ቤት ከእኩለ ሌሊት በኋላ በእስራኤል ጥቃት ተፈፅሞበታል
የስፑትኒክ አረብኛ ተንታኝ እና ዋና አዘጋጅ ጀማል ዋኪም መኖሪያ ቤት ከእኩለ ሌሊት በኋላ በእስራኤል ጥቃት ተፈፅሞበታል
Sputnik አፍሪካ
የስፑትኒክ አረብኛ ተንታኝ እና ዋና አዘጋጅ ጀማል ዋኪም መኖሪያ ቤት ከእኩለ ሌሊት በኋላ በእስራኤል ጥቃት ተፈፅሞበታልይህ በዓይነቱ ልዩ የሆነ ጥቃት በቤሩት ሲፈፀም የመጀመሪያው ነው። በዚህ ጥቃት ሳቢያ የሕንፃው የውጭ ክፍል እንዲሁም የውስጥ ክፍሎቹ... 30.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-30T12:37+0300
2024-09-30T12:37+0300
2024-09-30T13:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የስፑትኒክ አረብኛ ተንታኝ እና ዋና አዘጋጅ ጀማል ዋኪም መኖሪያ ቤት ከእኩለ ሌሊት በኋላ በእስራኤል ጥቃት ተፈፅሞበታል
12:37 30.09.2024 (የተሻሻለ: 13:04 30.09.2024)
ሰብስክራይብ