በሶማሊያ በደረሰ የቦምብ ፍንዳታ በትንሹ 6 ሰዎች ሲሞቱ አስር የሚሆኑት ቆስለዋል ተባለ ፍንዳታዎቹ በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ እና በአጎራባች ክልል ማዕከላዊ ሻባሌ ቅዳሜ ምሽት እንደተከሰቱ ጋሮዌ ኦንላይን የዜና አገልግሎት ዘግቧል። አንደኛው ቦምብ በመንግሥት ባለስልጣናት ዘንድ ተወዳጅ በሆነ እና ከብሔራዊ ቲያትር እና ከፕሬዝዳንቱ ቤተ-መንግሥት አቅራቢያ በሚገኝ ሬስቶራንት አካባቢ እንደፈነዳ ተገልጿል። የጥቃቱ ምክንያት እስካሁን አልታወቀም። የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር “አሰቃቂ” ያለውን የሽብር ጥቃት አውግዞ ለተጎጂ ቤተሰቦች የተሰማውን ሀዘን ገልጿል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በሶማሊያ በደረሰ የቦምብ ፍንዳታ በትንሹ 6 ሰዎች ሲሞቱ አስር የሚሆኑት ቆስለዋል ተባለ
በሶማሊያ በደረሰ የቦምብ ፍንዳታ በትንሹ 6 ሰዎች ሲሞቱ አስር የሚሆኑት ቆስለዋል ተባለ
Sputnik አፍሪካ
በሶማሊያ በደረሰ የቦምብ ፍንዳታ በትንሹ 6 ሰዎች ሲሞቱ አስር የሚሆኑት ቆስለዋል ተባለ ፍንዳታዎቹ በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ እና በአጎራባች ክልል ማዕከላዊ ሻባሌ ቅዳሜ ምሽት እንደተከሰቱ ጋሮዌ ኦንላይን የዜና አገልግሎት ዘግቧል። አንደኛው ቦምብ... 29.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-29T16:57+0300
2024-09-29T16:57+0300
2024-09-29T17:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በሶማሊያ በደረሰ የቦምብ ፍንዳታ በትንሹ 6 ሰዎች ሲሞቱ አስር የሚሆኑት ቆስለዋል ተባለ
16:57 29.09.2024 (የተሻሻለ: 17:04 29.09.2024)
ሰብስክራይብ