እስራኤል ቅዳሜ በሊባኖስ ባደረሰችው ጥቃት ከ30 በላይ ሰዎች ሲሞቱ 195 ቆስለዋል በሊባኖስ ብሮድካስቲንግ ኤልቢሲ የተሰራጨው መግለጫ "እስራኤል በሊባኖስ ክልሎች ያካሄደችው ጥቃት ለ33 ሰዎች ሞት እና ለ195 ሰዎች መቁሰል ምክንያት ሆኗል" ብሏል። የሊባኖስ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በበኩሉ ከባለፈው ዓመት መስከረም 27 እስከ መስከረም 17 2017 ዓ.ም ድረስ 1,640 ሰዎች እንደሞቱ እና 8,408 የሚሆኑት ደግሞ መቁሰላቸውን ቀደም ብሎ አስታውቋል። ምስሎቹ ከማህበራዊ ትስስር ገጾች የተገኙ ናቸውዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
እስራኤል ቅዳሜ በሊባኖስ ባደረሰችው ጥቃት ከ30 በላይ ሰዎች ሲሞቱ 195 ቆስለዋል
እስራኤል ቅዳሜ በሊባኖስ ባደረሰችው ጥቃት ከ30 በላይ ሰዎች ሲሞቱ 195 ቆስለዋል
Sputnik አፍሪካ
እስራኤል ቅዳሜ በሊባኖስ ባደረሰችው ጥቃት ከ30 በላይ ሰዎች ሲሞቱ 195 ቆስለዋል በሊባኖስ ብሮድካስቲንግ ኤልቢሲ የተሰራጨው መግለጫ "እስራኤል በሊባኖስ ክልሎች ያካሄደችው ጥቃት ለ33 ሰዎች ሞት እና ለ195 ሰዎች መቁሰል ምክንያት ሆኗል" ብሏል።... 29.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-29T10:34+0300
2024-09-29T10:34+0300
2024-09-29T11:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
እስራኤል ቅዳሜ በሊባኖስ ባደረሰችው ጥቃት ከ30 በላይ ሰዎች ሲሞቱ 195 ቆስለዋል
10:34 29.09.2024 (የተሻሻለ: 11:04 29.09.2024)
ሰብስክራይብ