የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ 79ኛ ጉባኤ ላይ ያደረጉት ንግግር፦ ◽ ላቭሮቭ እስራኤል በሊባኖስ ላይ ያደረሰችውን ጥቃት ኢሰብዓዊ ነው በማለት ያወገዙ ሲሆን ሞስኮ የሽብር ድርጊቱን ዝግጅት በተመለከተ ዋሽንግተን መረጃ ነበራት የሚል እምነት አላት ብለዋል። ◻ በዩክሬን ዙርያ በሀገራት የሚቀርቡ የሰላም ውጥኖች የግጭቱን መንስዔ መፍታት እንዳለባቸው ተናግረዋል። ◻ ላቭሮቭ እንደ ሩሲያ ያለ ኒውክሌር የታጠቀ ሃይል ላይ ድል ለመቀዳጀት ማሰብ "ሕይወት የማጥፋት ሙከራ" እና ከንቱ መሆኑን አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል። ◻ ሩሲያ ከምዕራባውያን ጋር ለመነጋገር በሯን እንዳልዘጋች እና በዩሬዥያ እኩል እና የማይከፋፈል የደህንነት መዋቅር የመፍጠር ሀሳብ አቅርባለች። ◻ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ስር የተዘጋጀው "የመጪው ግዜ ስምምነት" ሁሉም አባል ሀገራት ያልተሳተፉበት፣ በምዕራቡ ዓለም ቁጥጥር ስር የሆነ፣ በጥሩ ቃላት የታጀበ መግለጫ ነው። ◻ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ውስጥ አዲስ ህይወት ለመዝራት ግዜው አልረፈደም፤ ነገር ግን ይህ ሊሆን የሚችለው በተነጠሉ ስብሰባዎች እና መግለጫዎች ሳይሆን እኩልነት ላይ የተመሰረተ መተማመንን እንደገና በመገንባት ብቻ ነው።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ 79ኛ ጉባኤ ላይ ያደረጉት ንግግር፦
የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ 79ኛ ጉባኤ ላይ ያደረጉት ንግግር፦
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ 79ኛ ጉባኤ ላይ ያደረጉት ንግግር፦ ◽ ላቭሮቭ እስራኤል በሊባኖስ ላይ ያደረሰችውን ጥቃት ኢሰብዓዊ ነው በማለት ያወገዙ ሲሆን ሞስኮ የሽብር ድርጊቱን ዝግጅት... 29.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-29T10:20+0300
2024-09-29T10:20+0300
2024-09-29T10:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ 79ኛ ጉባኤ ላይ ያደረጉት ንግግር፦
10:20 29.09.2024 (የተሻሻለ: 10:44 29.09.2024)
ሰብስክራይብ