እስራኤል ቤሩት ውስጥ ባካሄደችው ጥቃት የሄዝቦላ መሪ ሀሰን ናስራላን "መግደሏን" አስታወቀች "በአይዲኤፍ እና የእስራኤል የጸጥታ ተቋማት ትክክለኛ መረጃ መሰረት የእስራኤል አየር ሃይል ተዋጊ ጄቶች በቤይሩት ዳሂህ አካባቢ በሚገኝ የመኖሪያ ሕንፃ ስር በሚገኘው የሄዝቦላ አሸባሪ ድርጅት ማዕከላዊ ዋና መሥሪያ ቤት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ፈጽመዋል" ሲል የእስራኤል መከላከያ ኃይል ገልጿል። "ጥቃቱ የሄዝቦላ ከፍተኛ የእዝ ሰንሰለት ከዋናው መሥሪያ ቤት እየተንቀሳቀሰ በነበረበት ወቅት" እንደተፈጸመ መግለጫው ጨምሮ አመልክቷል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
እስራኤል ቤሩት ውስጥ ባካሄደችው ጥቃት የሄዝቦላ መሪ ሀሰን ናስራላን "መግደሏን" አስታወቀች
እስራኤል ቤሩት ውስጥ ባካሄደችው ጥቃት የሄዝቦላ መሪ ሀሰን ናስራላን "መግደሏን" አስታወቀች
Sputnik አፍሪካ
እስራኤል ቤሩት ውስጥ ባካሄደችው ጥቃት የሄዝቦላ መሪ ሀሰን ናስራላን "መግደሏን" አስታወቀች "በአይዲኤፍ እና የእስራኤል የጸጥታ ተቋማት ትክክለኛ መረጃ መሰረት የእስራኤል አየር ሃይል ተዋጊ ጄቶች በቤይሩት ዳሂህ አካባቢ በሚገኝ የመኖሪያ ሕንፃ ስር... 28.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-28T12:40+0300
2024-09-28T12:40+0300
2024-09-28T13:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
እስራኤል ቤሩት ውስጥ ባካሄደችው ጥቃት የሄዝቦላ መሪ ሀሰን ናስራላን "መግደሏን" አስታወቀች
12:40 28.09.2024 (የተሻሻለ: 13:04 28.09.2024)
ሰብስክራይብ