ማሊ በሩሲያ እና በሳህል ሀገራት ህብረት መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኝነቷን ገለጸች የማሊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አብዱላዬ ዲዮፕ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ በሰጡት ቃል ሀገራቱ "የወታደራዊ እና የደህንነት ትብብራቸውን በማጠናከር ሽብርተኝነትን እና የጸጥታ ችግሮችን መከላከል የሚችሉበትን መንገድ ይሻሉ" ብለዋል። ሚኒስቴሩ ሩሲያ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በተመድ ውስጥ ለማሊ ላደረገችው የማያቋርጥ ድጋፍ በተለይም ለሚኒሱማ መውጣት ለሰጠችው ድጋፍ፣ ለማሊ የግዛት አንድነት እና አንድነቷን በመጠበቅ ረገድ ላደረገችው ሁለንተናዊ እገዛ እንዲሁም በማሊ ላይ የተጣሉ ማእቀቦች እንዲነሱ የቪቶ ስልጣኗን በመጠቀም ለሰጠችው ድጋፍ አመስግነዋል። ዲዮፕ አያይዘውም ሀገራቱ የጦር መሳሪያ ወደ ጠፈር አለማሰማራትን በሚመለከት ስምምነት መድረሳቸውን እና ለሰላም ትልቅ አስተዋፅዖ አለው ብለው እንደሚያምኑ ገልጸዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ማሊ በሩሲያ እና በሳህል ሀገራት ህብረት መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኝነቷን ገለጸች
ማሊ በሩሲያ እና በሳህል ሀገራት ህብረት መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኝነቷን ገለጸች
Sputnik አፍሪካ
ማሊ በሩሲያ እና በሳህል ሀገራት ህብረት መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኝነቷን ገለጸች የማሊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አብዱላዬ ዲዮፕ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ በሰጡት ቃል ሀገራቱ "የወታደራዊ እና... 27.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-27T19:58+0300
2024-09-27T19:58+0300
2024-09-27T20:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ማሊ በሩሲያ እና በሳህል ሀገራት ህብረት መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኝነቷን ገለጸች
19:58 27.09.2024 (የተሻሻለ: 20:04 27.09.2024)
ሰብስክራይብ