የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በኒውዮርክ ከዓለም መሪዎች ጋር የሚያደርጉትን ውይይት ቀጥለዋል

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በኒውዮርክ ከዓለም መሪዎች ጋር የሚያደርጉትን ውይይት ቀጥለዋል ▶ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከ79ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ከተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጋር ባደረጉት ውይይት የድርጅቱ ተወካዮች በዩክሬን የውሸት ሰላም ውጥኖች ላይ እንዳይሳተፉ ጠይቀዋል። ላቭሮቭ ከሞሮኮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናስር ቡሪታ ጋር እንዲሁ ተወያይተዋል። ▶ ሁለቱ ባለስልጣናት በሳህል ቀጠና ያለውን ሁኔታ በዓለም አቀፍ ህግ መሰረትና በተባበሩት መንግሥታት መሪነት ለማረጋጋት ያላቸውን ቁርጠኝነት አረጋግጠዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0