የሩሲያ ጦር በዶንዬትስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ ማሪኖቭካ መንደርን ነጻ አወጣ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ጦር በዶንዬትስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ ማሪኖቭካ መንደርን ነጻ አወጣ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር በመግለጫው ያነሳቸው ተጨማሪ ቁልፍ ነጥቦች፡- 🟠 ባለፈው አንድ ሳምንት የዩክሬን ወታደሮች ላይ የደረሰው ኪሳራ 16,640 ወታደሮች ደርሷል። 🟠 ባለፉት ሰባት ቀናት ውስጥ የሩሲያ ወታደሮች በዩክሬን ወታደራዊ-ኢንዱስትሪ ኮምፕሌክስ ተቋማት ላይ 33 የቡድን ጥቃቶችን የፈጸመ ሲሆን የምዕራባውያን የጦር መሳሪያዎችን የያዘ ወታደራዊ ባቡርም ተመቷል። 🟠 በሳምንቱ ውስጥ 66 የዩክሬን ወታደሮች በግኑኝነት መስመር በኩል እጃቸውን ሰጥተዋል።መረጃዎቹን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0