የብሪክስ መነሳት ከምዕራቡ ዓለም ሌላ አማራጭ የፋይናንስ ስርዓት ይፈጥራል ሲሉ የዛምቢያ ሚኒስትር ተናገሩ በኒውዮርክ ከሚካሄደው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ስፑትኒክ ያነጋገራቸው የዛምቢያ የመሠረተ ልማት፣ ቤቶችና ከተማ ልማት ሚኒስትር ቻርለስ ሚሉፒ የብሪክስን ፋይዳ አጽንኦት ሰጥተው አንስተዋል። "የፋይናንስ አርክቴክቸርን በተመለከተ አሁን ሁለት ስርዓቶች አሉ- የምዕራቡ ዓለም ስርዓት እና ብዙ ሀገራትን የሚያካትተው ስርዓት" ሲሉ ተናግረዋል። ሚኒስትሩ አክለውም ዛምቢያ "የብሪክስ ጽንሰ ሀሳብ ጥሩ ነው" ብላ እንደምታምን እና ለአባላቶቹ "የላቀ ክብር" እንዳላት ገልጸዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የብሪክስ መነሳት ከምዕራቡ ዓለም ሌላ አማራጭ የፋይናንስ ስርዓት ይፈጥራል ሲሉ የዛምቢያ ሚኒስትር ተናገሩ
የብሪክስ መነሳት ከምዕራቡ ዓለም ሌላ አማራጭ የፋይናንስ ስርዓት ይፈጥራል ሲሉ የዛምቢያ ሚኒስትር ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የብሪክስ መነሳት ከምዕራቡ ዓለም ሌላ አማራጭ የፋይናንስ ስርዓት ይፈጥራል ሲሉ የዛምቢያ ሚኒስትር ተናገሩ በኒውዮርክ ከሚካሄደው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ስፑትኒክ ያነጋገራቸው የዛምቢያ የመሠረተ ልማት፣ ቤቶችና ከተማ ልማት... 27.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-27T11:44+0300
2024-09-27T11:44+0300
2024-09-27T12:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የብሪክስ መነሳት ከምዕራቡ ዓለም ሌላ አማራጭ የፋይናንስ ስርዓት ይፈጥራል ሲሉ የዛምቢያ ሚኒስትር ተናገሩ
11:44 27.09.2024 (የተሻሻለ: 12:04 27.09.2024)
ሰብስክራይብ