ኢትዮጵያና ሩሲያ ለዘመናት ያስቆጠረ ወዳጅነት እንዳላቸው በሞስኮ የኢትዮጵያ አምባሳደር ተናገሩ የኢትዮጵያ አምባሳደር ገነት ተሾመ በሞስኮ የአማርኛ ቋንቋ ተማሪዎችና መምህራን በሌኒን ቤተ-መጻሕፍት የምሥራቅ የሥነ-ጽሁፍ ማዕከል ኢትዮጵያን በማስመልከት ያዘጋጁትን የስነ-ጽሁፍና የፎቶ ግራፍ ኤግዚቢሽን ጎብኝተዋል። በወቅቱ ንግግር ያደረጉት አምባሳደሩ ኢትዮጵያ ከሩሲያ ጋር በባህል መስክ ያላትን የሁለትዮሽ ትብብር ለማጎልበት እንደምትሰራ ተናግረዋል። በሞስኮ የአማርኛ ቋንቋ ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙ ሩሲያዊያንና መምህራኖቻቸው የኢትዮጵያን ባሕልና ስነ-ጥበብ ለሩሲያ ዜጎች ለማስተዋወቅ የሚያደርጉትን ጥረትም አድንቀዋል። በሩሲያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከትምህርት ተቋማቱ፣ ከማዕከሉና ከተማሪዎቹ ጋር በተለያዩ መርሃ ግብሮች በትብብር እንደሚሰራ መግለጻቸውን የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያና ሩሲያ ለዘመናት ያስቆጠረ ወዳጅነት እንዳላቸው በሞስኮ የኢትዮጵያ አምባሳደር ተናገሩ
ኢትዮጵያና ሩሲያ ለዘመናት ያስቆጠረ ወዳጅነት እንዳላቸው በሞስኮ የኢትዮጵያ አምባሳደር ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያና ሩሲያ ለዘመናት ያስቆጠረ ወዳጅነት እንዳላቸው በሞስኮ የኢትዮጵያ አምባሳደር ተናገሩ የኢትዮጵያ አምባሳደር ገነት ተሾመ በሞስኮ የአማርኛ ቋንቋ ተማሪዎችና መምህራን በሌኒን ቤተ-መጻሕፍት የምሥራቅ የሥነ-ጽሁፍ ማዕከል ኢትዮጵያን በማስመልከት... 27.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-27T11:54+0300
2024-09-27T11:54+0300
2024-09-27T12:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኢትዮጵያና ሩሲያ ለዘመናት ያስቆጠረ ወዳጅነት እንዳላቸው በሞስኮ የኢትዮጵያ አምባሳደር ተናገሩ
11:54 27.09.2024 (የተሻሻለ: 12:04 27.09.2024)
ሰብስክራይብ