የሩሲያ መንፈሳዊ ባህል ቀን በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ የሩሲያ ፌዴሬሽን የባህል ሚኒስትር ኦልጋ ሊዩቢሞቫ "ኢትዮጵያ በቅርቡ ወደ ብሪክስ መቀላቀሏ በሀገሮቻችን መካከል ላለው ትብብር አዲስ አድማስ የሚከፍት ነው፤ የባህል ልውውጥ ደግሞ ልዩ ቦታ ይይዛል። ኢትዮጵያ አሁንም ድረስ ተጠብቆ የቆየ ጥንታዊና ልዩ የሆነ ባህል ያላት ሀገር ናት። በአፍሪካ ውስጥ ብቻ ሳይሆን በዓለም ላይ ካሉ ጥንታዊ ቤተ ክርስቲያናት አንዱ የሆነው የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በዚህ ሀገር ውስጥ ትልቅ ሚና መጫወቱ በጣም አስፈላጊ ነው። በዚህም የሩሲያ መንፈሳዊ ባህል ቀን እዚህ ሀገር ውስጥ መካሄዱ ልዩ አጋጣሚ ነው" ብለዋል። 🪆 ኢትዮጵያ የሩሲያ መንፈሳዊ ባህል ቀንን ለሁለተኛ ጊዜ እያስተናገደች ትገኛለች። ዝግጅቱ አዲስ አበባ በሚገኘው የሩሲያ ሳይንስና ባህል ማዕከል ይካሄዳል። መስከረም 17፣ 18 እና 19 ኤግዚቢሽኖች፣ አስተምሮ፣ የባለሙያዎች ትምህርት እና ኮንሰርቶች ይካሄዳሉ። በተለይ በሞስኮ መንፈሳዊ አካዳሚ እና የቅድስት ሥላሴ ሰርግየስ ላቫራ የጋራ መዘምራን ትርኢት ተዘጋጅቷል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ መንፈሳዊ ባህል ቀን በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ
የሩሲያ መንፈሳዊ ባህል ቀን በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ መንፈሳዊ ባህል ቀን በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ የሩሲያ ፌዴሬሽን የባህል ሚኒስትር ኦልጋ ሊዩቢሞቫ "ኢትዮጵያ በቅርቡ ወደ ብሪክስ መቀላቀሏ በሀገሮቻችን መካከል ላለው ትብብር አዲስ አድማስ የሚከፍት ነው፤ የባህል ልውውጥ ደግሞ ልዩ ቦታ... 27.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-27T10:42+0300
2024-09-27T10:42+0300
2024-09-27T11:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий