ማሊ፣ ኒጀር እና ቡርኪናፋሶ በፍራንስ 24 ቲቪ ቻናል ጋዜጠኛ ላይ ምርመራ ጀመሩ የሳህል ሀገራት ህብረት አቃቤ ህግ ጋዜጠኛው ዋሲም ናስርን "ለአሸባሪዎች እውቅና እና ግለጽ የሆነ ድጋፍ እንደመስጠት የሚቆጠር አስተያየት በመስጠት" ከሶ ምርመራ መጀመሩን የፈረንሳይ ሚዲያ ዘግቧል። ክሱ በቅርቡ በቀጠናው የተፈጸመውን የጂሃዲስቶች ጥቃት አስመልክቶ ካቀረበው ዘገባ ጋር የተያያዘ ነው። ክሱ ፀረ-ፈረንሳይ ስሜት እንዲሁም በሀገራቱ የሚገኙ አንዳንድ የፈረንሳይ ሚዲያዎች እየታገዱ ባለበት ወቅት የመጣ ነው። ቀደም ሲል የፈረንሳዩ ቲቪ 5 ሞንድ "ለሀሰተኛ መረጃነት የቀረቡ ወገንተኛ አስተያየቶችን” በማሰራጨት ቡርኪናፋሶ ውስጥ ለስድስት ወራት ታግዶ 76,000 ዩሮ ቅጣት ተጥሎበታል። የቡርኪናፋሶ ጋዜጣ ኢክሌር ኢንፎ አሳታሚ ዳይሬክተር ዳውዳ ሳዋዶጎ በጉዳዩ ላይ ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጠው አስተያየት “እውነት ያልሆነ ነገር የምትናገር ከሆነ ሚዲያውን እናግዳለን ወይም የህትመት ፈቃዱን እንሰርዛለን” ሲል ተናግሯል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ማሊ፣ ኒጀር እና ቡርኪናፋሶ በፍራንስ 24 ቲቪ ቻናል ጋዜጠኛ ላይ ምርመራ ጀመሩ
ማሊ፣ ኒጀር እና ቡርኪናፋሶ በፍራንስ 24 ቲቪ ቻናል ጋዜጠኛ ላይ ምርመራ ጀመሩ
Sputnik አፍሪካ
ማሊ፣ ኒጀር እና ቡርኪናፋሶ በፍራንስ 24 ቲቪ ቻናል ጋዜጠኛ ላይ ምርመራ ጀመሩ የሳህል ሀገራት ህብረት አቃቤ ህግ ጋዜጠኛው ዋሲም ናስርን "ለአሸባሪዎች እውቅና እና ግለጽ የሆነ ድጋፍ እንደመስጠት የሚቆጠር አስተያየት በመስጠት" ከሶ ምርመራ መጀመሩን... 27.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-27T11:26+0300
2024-09-27T11:26+0300
2024-09-27T11:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий