የኡጋንዳ ፕሬዝዳንት 600 ሜጋ ዋት ማመንጨት የሚችለውን የካሩማ የውሃ ሃይል ማመንጫ ጣቢያ ፕሮጀክት አስጀመሩ “የካሩማ የውሃ ሃይል ማመንጫ አማካይ የሃይል ማመንጫ ታሪፍ እንዲቀንስ ያደርጋል። የመጨረሻ ተጠቃሚዎችን ታሪፍ መቀነስ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ለውጦችን ገቢር ከማድረግ አኳያ የሀገሪቱ ቁልፍ ግብ ነው” ሲል የኡጋንዳ የኤሌክትሪክ ቁጥጥር ባለስልጣን ገልጿል። የካሩማ ጣቢያ ስራ መጀመር የኡጋንዳን አጠቃላይ የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት አቅም 2,000 ሜጋ ዋት ያደርሰዋል ተብሎ ይጠበቃል። በኪዮጋ ናይል ላይ ስትራቴጂካዊ በሆነ መንገድ የሚገኘው የካሩማ የውሃ ማመንጫ ጣቢያ በኡጋንዳ ኤሌክትሪክ ማመንጫ ኩባንያ በ1.39 ቢልዮን ዶላር ወጪ ተገንብቷል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኡጋንዳ ፕሬዝዳንት 600 ሜጋ ዋት ማመንጨት የሚችለውን የካሩማ የውሃ ሃይል ማመንጫ ጣቢያ ፕሮጀክት አስጀመሩ
የኡጋንዳ ፕሬዝዳንት 600 ሜጋ ዋት ማመንጨት የሚችለውን የካሩማ የውሃ ሃይል ማመንጫ ጣቢያ ፕሮጀክት አስጀመሩ
Sputnik አፍሪካ
የኡጋንዳ ፕሬዝዳንት 600 ሜጋ ዋት ማመንጨት የሚችለውን የካሩማ የውሃ ሃይል ማመንጫ ጣቢያ ፕሮጀክት አስጀመሩ “የካሩማ የውሃ ሃይል ማመንጫ አማካይ የሃይል ማመንጫ ታሪፍ እንዲቀንስ ያደርጋል። የመጨረሻ ተጠቃሚዎችን ታሪፍ መቀነስ ማህበራዊ እና... 26.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-26T20:06+0300
2024-09-26T20:06+0300
2024-09-26T20:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኡጋንዳ ፕሬዝዳንት 600 ሜጋ ዋት ማመንጨት የሚችለውን የካሩማ የውሃ ሃይል ማመንጫ ጣቢያ ፕሮጀክት አስጀመሩ
20:06 26.09.2024 (የተሻሻለ: 20:44 26.09.2024)
ሰብስክራይብ